በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ሥማቸው ከፍ ብሎ ከሚጠሩ እንስት አሰልጣኞች አንዷ የሆነችው አሰልጣኝ መሠረት ማኔ በፈረንሳይዋ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ቤዛዊት ታደሰ ወደ እግር ኳስ ለመመለስ ድጋፍ ትሻለች
ወጣቷ አጥቂ ቤዛዊት ታደሰ በጉልበቷ ላይ በደረሰ ጉዳት ከሜዳ ከራቀች ሦስት ወራት ያለፋት ሲሆን ወደ ሜዳ…
ሲዳማ ቡና ከጉዳት እያገገመ የሚገኘውን አማካይ ውል አራዘመ
በጉዳት ረዘም ያለ ጊዜ ከሜዳ ርቆ የቆየው የሲዳማ ቡናው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወንድሜነህ ዓይናለም በክለቡ ለተጨማሪ…
ወጣቱ አጥቂ በጉዳት ሀዋሳን አያገለግልም
የሀዋሳ ከተማው የፊት መስመር ተጫዋች መስፍን ታፈሰ በጉዳት ለሀዋሳ ግልጋሎት አይሰጥም፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መልካም እንቅስቃሴን…
“የወላይታ ድቻ ህጋዊ አሰልጣኝ እኔ ነኝ ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ
ከወላይታ ድቻ ጋር ስልክ ዘግተው ጥለው ሄደዋል በሚል ክለቡ እንደተሰናበቱ የተገለፀው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አሁንም የወላይታ…
ወላይታ ድቻ ተጫዋቾችን አስጠነቀቀ
ሹም ሽሮችን እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ለሦስት የቡድኑ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤን ሰጠ፡፡ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤው የደረሳቸው ተጫዋቾች…
ድሬዳዋ ከተማ የቅሬታ ደብዳቤ ለፌዴሬሽኑ አስገባ
ድሬዳዋ ከተማ በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ3ለ2 ሽንፈት ካስተናገደበት ጨዋታ በኋላ “በደል ደርሶብናል”…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ እና መከላከያ ነጥብ ሲጋሩ ነገሌ አርሲ እና የካ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው በምድብ ለ ሀላባ ከተማ ከ መከላከያ…
ወላይታ ድቻ በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ይመራል
ዛሬ ከዋና አሰልጣኙ ገብረክርስቶስ ቢራራ እና ከክለቡ አመራሮች ጋር የተለያየው ወላይታ ድቻ ደለለኝ ደቻሳን ጊዜያዊ አሰልጣኝ…
ወላይታ ድቻ ከአሰልጣኙ ጋር ሲለያይ በርካታ አመራሮችንም አሰናብቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ባስመዘገበው ውጤት በሊጉ ግርጌ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…