ደቡብ ፖሊስ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በትላንትናው ዕለት አንድ ተጫዋች በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል።  ናትናኤል…

ሀዋሳ ከተማ በውሰት የሰጣቸውን ተጫዋቾች መልሷል

ሀዋሳ ከተማ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች በውሰት ሰጥቷቸው የነበሩ ሁለት ተጫዋቾቹን ወደ ክለቡ መልሷቸዋል።  በ2009 የውድድር ዓመት…

ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲን ማስፈረሙ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ ጊዜን በማሳለፍ…

ደቡብ ፖሊስ የመጀመርያ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

የከፍተኛ ሊግ የበላይ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ደቡብ ፖሊስ በዝውውር መስኮቱ የመጀመርያ ዝውውሩን ማከናወኑን ክለቡ…

ግርማ ታደሰ በደቡብ ፖሊስ ውላቸውን አራዝመዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት አጠቃላይ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ደቡብ ፖሊስ የዋና…

ኢትዮጵያ ቡና አልሀሰን ካሉሻን በእጁ አስገብቷል

በኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨለማ የውድድር ዓመት ውስጥ በግሉ ያንፀባረቀው ካሉሻ ወደ ቡናማዎቹ ቤት ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ባሳለፍነው…

ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዳማ ከተማ የሴቶችን እግርኳስ ለመቆጣጠር ያለመ እንቅስቃሴ ማድረጉን ቀጥሏል። ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከዚህ ቀደም ያስፈረመው ክለቡ…

ሴንትራል ሀዋሳ የታዳጊዎች ውድድር ትላንት ተጠናቀቀ

ሀዋሳ በሚገኘው ሴንትራል ሀዋሳ ሆቴል አዘጋጅነት የሚከናወነው የታዳጊዎች ውድድር ለ10ኛ ጊዜ ከነሀሴ 6 ጀምሮ ሲካሄድ ቆይቶ…

ካሜሩን 2019 | አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይ ስለዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ

ዋልያዎቹ በሁለተኛው የምድባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሴራሊዮንን 1-0 አሸንፈዋል። አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይም ስለጨዋታው…

“ትምህርት የወሰድንበት ጨዋታ ነው” የሴራሊዮን አሰልጣኝ ጆን ኪስተር

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሸ ቀናት ሲደረጉ የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ሀዋሳ ላየ ኢትዮጵያን…