ሪፖርት | የወላይታ ድቻ የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ጉዞ በያንጋ ተገትቷል

ወላይታ ድቻ በመጨረሻው የማጣሪያ ጨዋታው ዛሬ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ያንግ አፍሪካንስን ገጥሞ በጃኮ አራፋት ብቸኛ…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የሊጉ መሪ የሆነበትን ድል ይርጋለም ላይ አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወደ ይርጋለም የተጓዘው ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን 3-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት…

ቻን 2020 | የካፍ ገምጋሚዎች አዲስ አበባ ገብተዋል

በ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የምታስተናግደው ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ውድድሩን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት የሚገመግም የካፍ ልዑክ…

ሪፖርት | መጨረሻው ባላማረው ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛው ሳምንት ሶዶ ላይ 1-1 ውጤት የተመዘገበበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ…

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አሸናፊነት በአርባምንጭ ተገትቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛው ሳምንት በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከደረጃ…

አርባምንጭ ከተማ ገዛኸኝ እንዳለን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የተቀመጠው አርባምንጭ ከተማ በዝውውር መስኮቱ አራተኛ ተጫዋቹን በማስፈረም ገዛኸኝ እንዳለን ወደ…

ኃይማኖት ወርቁ ሌላው በግብፅ ክለቦች የተፈለገ ተጫዋች ሆኗል

ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዛማሌክን ከውድድር ማስወጣቱ ተጫዋቾቹ በሀገሪቱ ክለቦች እይታ ውስጥ እንዲገቡ በር ከፍቷል፡፡…

የጃኮ አራፋት እና በዛብህ መለዮ ፈላጊ ክለቦች ታውቀዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ ከግብፁ ዛማሌክ ባደረገው የደርሶ መልስ እንቅስቃሴ በግብፅ ክለቦች አይን ውስጥ የገቡት…

” ከፋሲል ከተማ ጥያቄው ሲመጣልኝ በጣም ጥሩ ስሜት ነው የተሰማኝ ” መሳይ ተፈሪ

ትላንት አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡን ያሰናበተው ፋሲል ከተማ በቀጣዮቹ ስድስት ወራት በፕሪምየር ሊጉ እና በጥሎ ማለፉ ላሉበት…

በዛብህ መለዮ ስለ እግር ኳስ ህይወቱ ይናገራል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመሀል ሜዳ ስፍራ ላይ ከሚጫወቱ ፈጣሪ እና ባለልዩ ተሰጥኦ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው።…