የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ ሲደረጉ ግብፅ ላይ ሊቢያ ኢትዮጵያን ታስተናግዳለች። የኢትዮጵያ ሴቶች…
ቴዎድሮስ ታከለ
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ነገ ረፋድ ወደ ዳሬሰላም ያቀናል
በኮንፌድሬሽን ዋንጫው ሁለት ወደ ምድብ ድልድል ለማለፍ የመጨረሻ ሁለት ዘጠና ደቂቃ የቀረው ወላይታ ድቻ ከያንግ አፍሪካንስ…
ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ለሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ተመርጠዋል
አማኑኤል ኃይለስላሴ እና በላቸው ይታየው በቡሩንዲ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ከሚዳኙ ዳኞች…
ሀዋሳ ከተማ በወልዲያው ጨዋታ ዙርያ ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቅርቧል
ሀዋሳ ከተማ በሼህ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ስታድየም ከወልዲያ ጋር 1-1 በተለያየበት ጨዋታ ላይ በደል ደርሶብኛል…
አርባምንጭ ከሰንጠረዡ ግርጌ ሲላቀቅ ወልዲያ ከሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል። አርባምንጭ ወደ ድል ሲመለስ ሀዋሳ…
ወንድሜነህ ዘሪሁን ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል
ከቀናት በፊት ክለቡን በአግባቡ መጥቀም አልቻለም በሚል ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሀል አማካዩ ወንድሜነህ ዘሪሁን…
ወላይታ ድቻ ዘመናዊ ስታዲየም ለማስገንባት አቅዷል
የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ደጋፊ ካላቸው ክለቦች መሀከል አንዱ ነው። ክለቡ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በጥንካሬው ገፍቶበታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ መሪው ደደቢትን አስተናግዶ በአምረላ…
ሪፖርት | የሙዓለም ረጋሳ ማራኪ ግብ ለሀዋሳ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 1-0…
ፍርዳወቅ ሲሳይ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በቅርቡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ፍርዳወቅ ሲሳይን ማስፈረም…