አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ እነዚህን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ጅማ አባ ጅፋሮች ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተናዋል። በሳምንቱ ከሙደረጉ ጠንካራ መርሐ ግብሮች ውስጥ የሚጠቀሰው ይህ ጨዋታ ባለፉት…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ

በ19ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በ18ኛው…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

የ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕናን አገናኝቶ በ 1-1 ውጤት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ከምሽቱ ጨዋታ መጀመር አስቀድሞ ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። ጥሩ ከነበሩትበት ካለፈው ጨዋታ መሻሻሎችን በማድረግ ዛሬ ነጥብ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ከአፍታ ቆይታ በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ ጉዳዮችን ተከታተሉ። ከጨዋታው ቀደም ብሎ በሱፐር የቅድመ ጨዋታ አስተያየት…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የ18ኛው ሳምንት ማሳረጊያ የሆነውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከፊቱ የሁለት ቀናት ዕረፍት የሚጠብቁት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ ከሰዓት በሚደረገውን ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የተደረገውን የዚህን መርሐ-ግብር የመጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና

ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህን መሳይ ነበር። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ –…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ወላይታ ድቻ

የከሰዓቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው – ወላይታ…