​ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ላይ ከሚጀምረው ጨዋታ አስቀድሞ ተከታዮቹን መረጃዎች ትጋሩ ዘንድ ጋብዘናል። በቡድናቸው ያለው የወጣቶች ስብስብ እንደጠቀማቸው የገለፁት…

​ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከተማ

የ15ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በሁለት የተለያየ መንፈስ ላይ የሚገኙት ወላይታ…

Continue Reading

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወልቂጤ ከተማ

ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሰልጣኞች ጋር ያረገው ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

​ሪፖርት | ወልቂጤ ከሦስት ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በውጤት እጦት የሰነበቱት ሠራተኞቹ  ጅማ አባ ጅፋርን ከኋላ ተነስተው 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። ጅማ አባ ጅፋር አዳማን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ

ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነገ ከሰዓት የሚከናወነው ጨዋታ ይሆናል። የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በአዳማ ላይ ያሳካው ጅማ አባ…

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ

እጅግ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገው ይህ ጨዋታ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

የነገ ከሰዓቱን ጨዋታ የተመለከትንበት ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ ወሳኝ የነበረው ጨዋታ ከእጁ ከወጣ በኋላ…

ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የ14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ባህር ዳር ከተማ ከዕረፍቱ በፊት በነበረው የድቻው ጨዋታ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና

ከአራት ሰዓቱ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ –…