ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ መረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ድሬዳዋ ከተማን 3-1 መርታት የቻሉት አሰልጣኝ ደግአረገ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

የሳምንቱ እና የሊጉ የጅማ ቆይታ መቋጫ የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተናዋል። ከ11 ቀናት በኋላ ወደ ሜዳ የሚመለሱት…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

ነገ ረፋድ ላይ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ይህ ጨዋታ በሳምንቱ ተመጣጣኝ ፉክክር ሊያስመለክቱን ይችላሉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ሰበታ ከተማ

ከጨዋታው በኋላ የነበረው የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል – አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ድል ፊቷን ወደ ሰበታ መልሳለች

በዛሬው ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከሰባት ሳምንታት በኃላ አዳማ ከተማን 1-0 ያሸነፈበትን ውጤት አስመዝግቧል። አዳማ ከተማ…

አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከጨዋታው መጀመር አስቀድሞ ልታውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን እንዲህ አዘጋጅተንላችኋል። ከድል የተመለሱት አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል የነበሩብንን ስህተቶች አርመን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-2 ጅማ አባ ጅፋር

ሁለቱ አሰልጣኞች በጨዋታው ላይ ያላቸውን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ባህር ዳር ከተማ…

ሪፖርት | ጅማ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል

አራት ግቦች በታዩበት ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ባስመለከተን ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ 2-2…

ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

4፡00 ሲል የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ ለውጦች እና ተጨማሪ መረጃዎችን እነሆ። የጅማ ቆይታቸው በድል ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸውን…

ቅድመ ዳሳሳ | አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

አዳማ እና ሰበታ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዚህ መልኩ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በዕኩል ነጥቦች በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ…