የአራተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ ድሬዳዋ 2-0 አሸንፏል።…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የፋሲል እና ድቻን ጨዋታ የመለከቱ ነጥቦችን እነሆ። የመጀመሪያውን ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገቡት ፋሲሎች ከሦስተኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የጨዋታ ሳምንቱ ሁለተኛ ቀን የሚከፈትበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የመጀመሪያ የሊግ ድሉን ፍለጋ ወደ ሜዳ የሚገባው ድሬዳዋ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በትጋት ተጫውቶ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
የብሩክ በየነ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ቡና ላይ የ1-0 አሸናፊነትን እንዲቀዳጅ አስችላለች። በጊዮርጊሱ ሽንፈት ከተጠቀመበት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በፈረሰኞቹ 4-2 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በኃላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
አራተኛው የጨዋታ ሳምንት በተጀመረበት የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከታማን 4-2 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በሁለተኛው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የሊጉ የረጅም ጊዜ የግንኙነት ታሪክ ያላቸው ቡድኖችን የሚያገናኘውን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አንስተናል። ሀዋሳ ከተማ ደካማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በመጨረሻ ጨዋታዎቻቸው ሀዋሳ ከተማን ያሸነፉት ቡድኖች እርስ በእርስ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው…
ሲዳማ ቡና ክስ መስርቷል
ዛሬ በሀዲያ ሆሳዕና ሽንፈት የገጠመው ሲዳማ ‘ተጫዋቾቼን እንዳልጠቀም ተደርጊያለሁ’ ሲል የክስ ሪዘርቭ አስይዟል። ዛሬ በሁለተኛ የሊጉ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-3 ሀዲያ ሆሳዕና
በጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ግጥሚያ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3-1 ካሸነፈ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን…