“እኔ ሁሌም ሥራ ላይ ነኝ” ኦኪኪ አፎላቢ

የሲዳማ ቡናን ደካማ የውድድር ዓመት ጉዞ መቀልበስ ከቻሉ ዋና ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ኦኪኪ አፎላቢ ጋር…

“የትናንትናው ጨዋታ ለመካስ የገባሁበት ነበር” አስቻለው ታመነ

በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድል ያደረገችውን ጎል ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ በተለያዩ ጉዳዩች ዙርያ አስተያየቱን አጋርቶናል።…

” አንድነት፣ ፍላጎት፣ መተሳሰብ እና ተነሳሽነት የቡድናችን ጥንካሬ ነበር” – አቡበከር ወንድሙ (አዲስ አበባ ከተማ)

አቡበከር ወንድሙ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ ነው። በታዳጊነቱ ከትምህርት ቤት ውድድር ጅማሮውን ያደረገው…

“የከፍተኛ ሊግ ውድድር ምን እንደሚፈልግ ማወቄ ጠቅሞኛል”- አሰልጣኝ እስማኤል አበቡከር

አዲስ አበባ ከተማን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻለው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ቆይታ አድርገናል። እስማኤል…

“የዓለም ፍፃሜ፤ የህይወቴ ፍፃሜ አድርጌ ነበር የወሰድኩት” – አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ

በ18ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ወሳኝ ጨዋታ ቡድናቸውን በኮቪድ ምክንያት ያልመሩት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…

ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት የተጫወቱት ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች ይናገራሉ…

በአስገዳጅ ሁኔታ ከሚናቸው ውጭ ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት ከተጫወቱት ሁለቱ ግብጠባቂዎች መክብብ ደገፋ እና አብነት ይስሐቅ…