ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ኅዳር 4 ቀን 2013 FT’  ኒጀር 🇳🇪 1-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ  73′ ዩቡፍ አማሮ (ፍ) – ቅያሪዎች…

Continue Reading

ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ምሽት አንድ ሰዓት የሚጀምረው ጨዋታ ላይ…

ካሜሩን 2021 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አመሻሽ ሰርቷል

የኒጀር አቻውን ነገ ምሽት 1 ሰዓት የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አመሻሽ ላይ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል፡፡ በአሰልጣኝ…

ዋልያዎቹ በኒያሜ የመጀመርያ ልምምድ አከናውነዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኒጀር የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰርቷል። ለካሜሩኑ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ ትናንት…

ዋልያዎቹ ኒያሜ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ኒጀር ደርሷል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኮትዲቯር፣…

አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ወደ ኒጀር የሚጓዙ 23 ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የምድብ ማጣርያ ከኒጀር ጋር ኒያሜ ላይ ይጫወታል። ወደ ስፍራዎ የሚጓዙ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወቅታዊ መረጃዎች

በኅዳር ወር መጀመርያ ከኒጀር ጋር የምድቡን ሦስተኛ እና አራተኛ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገት ዋልያዎቹ አሁን የሚገኙበትን…

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፮) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ…

ዕለተ ሐሙስ ወደ እናንተ በምናደርሰው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን ለአምስት ተከታታይ…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ ብሔራዊ ቡድኑን የሚቀላቀልበት ቀን ታውቋል

የዋልያዎቹ አንበል እና ቁልፍ ተጫዋች የሆነው ሽመልስ በቀለ ዋልያዎቹን የሚቀላቀልበት ቀን ታውቋል። በቀጣይ ወር መጀመርያ ወሳኝ…

የብሔራዊ ቡድኑ ስድስት ተጫዋቾች ጉዳይ…?

በሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ሽንፈት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ላይ ያልተሰለፉት ስድስት ተጫዋቾች ጉዳይ በምን ሁኔታ…