ደቡብ ፖሊስ የመፍረስ ስጋት ተደቅኖበታል ?

“በበጀት እጥረት የተነሳ ይሄ መሆኑ ያሳዝናል” ኮማንደር ግርማ ዳባ የስፖርት ክለቡ ምክትል ፕሬዝዳንት “ግራ ገብቶን በካምፕ…

ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

ላለፉት ሁለት ዓመታት በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው አላዛር መለሰ ደቡብ ፖሊስን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል፡፡ ከአሰልጣኝ ተመስገን…

ተስፈኛው የመስመር ተጫዋች – ዘነበ ከድር

ከእግር ኳሱ ቤተሰብ ጋር በደንብ የተዋወወቀው አምና በደቡብ ፖሊስ ነበር። በሁለቱም መስመሮች የማጥቃትም ሆነ የመከላከል ኃላፊነት…

ሁለት ክለቦች ለአረጋውያን የቁሳቁስ ድጋፍን አበረከቱ

የሀዋሳ ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የቁሳቁስ ድጋፍ እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ዛሬ…

ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እየተመራ ነባር እና አዳዲሶቹ ተጫዋቾችን በመያዝ ለወራት ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየው ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ…

ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ተጫዋች በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ አምርቷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀደሞ ክለቡ ተመልሷል

አንጋፋው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በ2010 ቆይታ ላደረገበት ደቡብ ፖሊስ ፈርሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ለረጅም ዓመታት…

ደቡብ ፖሊስ ካስፈረማቸው በርካታ ተጫዋቾች ጋር እየተለያየ ነው

በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ እንደሆነ በፌዴሬሽኑ በመገለፁ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነበረው ደቡብ ፖሊስ ውሳኔው ተሽሮ በከፍተኛ ሊጉ እንዲወዳደር…

ደቡብ ፖሊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በፌዴሬሽኑ የፎርማት ለውጥ የተነሳ አዲስ ፈርመው ከነበሩ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ደቡብ ፖሊስ ሦስት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን…