በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4 ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ላይ ሲዳማ ቡናና ፋሲል…
ስሑል ሽረ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና…
በሀ.ዩ.ስ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች መቻል ድል ሲቀናው ምድረ ገነት ሽረ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች መቻል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሲረታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት መጀመሪያ ቀን ላይ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባ…
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተጠናቀቁ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል። መቐለ 70…
አፍቅሮት ሰለሞን ወደ ሽረ ምድረ ገነት አምርቷል
ባለፈው ዓመት ከዐፄዎቹ ጋር ቆይታ የነበረው ተጫዋች ሽረ ምድረገነትን ተቀላቀለ በመጀመርያው ሳምንት ላይ በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ…
ሽረ ምድረ ገነት ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ሽረ ምድረ ገነትን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየ የሚመሩት እና በዝውውር መስኮቱ በርከት…
ዩጋንዳዊው አጥቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ባለፈው ዓመት በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። በ2017 በሀገሩ ክለብ ቡል የነበረው…

