ዋልያዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ። የሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት…

ትግራይ ስታዲየም የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታን ያስተናግዳል

በካፍ እውቅና ሳያገኝ በመቆየቱ እስካሁን የብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ያላስተናገደው የትግራይ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታውን እንዲያስተናግድ መወሰኑን የኢትዮጵያ…

” …እኔ ተሸንፈናል ብዬ አላስብም” የጅቡቲ አሰልጣኝ ጁሊያ ሜት

ከትናንት በስቲያ ለቻን 2020 የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጎረቤት ሃገር ጅቡቲን በደርሶ መልስ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 4-3 ጅቡቲ

በቻን 2020 ማጣርያ ኢትዮጵያ ድሬዳዋ ላይ በዝግ ስታዲየም ጅቡቲን ገጥማ 4-3 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ የማጣርያ ዙር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ በጅቡቲ ተፈትና ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች

የ2020 የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ከጅቡቲ አቻው ጋር በዝግ ስቴዲየም የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የኢትዮጵያ እና የጅቡቲ ጨዋታ በዝግ በመካሄዱ ኃላፊነት የሚወስደው ማነው ?

የዛሬው ጨዋታ ከመካሄዱ አስቀድሞ ትናንት አመሻሽ ላይ በኤም ኤ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደው ቅድመ ስብሰባ የጨዋታው ኮሚሽነር…

ኢትዮጵያ ከ ጅቡቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ 4-3 ጅቡቲ ድምር ውጤት፡ 5-3 26′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 43′…

Continue Reading

ቻን 2020| የኢትዮጵያ አሰላለፍ ታውቋል

በቻን 2020 ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ጅቡቲ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ…

የብሔራዊ ቡድኑ አምበል ከዛሬው ጨዋታ ውጭ ሆነ

የቻን 2020 ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ከጅቡቲ ጋር ዛሬ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበሉ አስቻለው ታመነን…

ዋሊያዎቹ ለመልሱ ጨዋታ ድሬዳዋ ላይ ልምምድ ጀምረዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ድሬዳዋ ላይ የመጀመርያ ቀን ልምምዱን አከናውኗል።…