“በዚህ ጉዞ ፌዴሬሽኑ የሚያወጣው አምስት ሳንቲም ወጪ የለም።” አቶ ባሕሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩናይትድ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

አሜሪካ ተጓዡ ቡድን ውስጥ አንድ አዲስ ተጫዋች ተቀላቅሏል
ከስብስቡ ውጪ በሆኑ ተጫዋቾች ምትክ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾች እንደተተኩ ቢነገርም አንድ ሌላ አዲስ ተጫዋች አሁን ቡድኑን…

ለአምስት አዳዲስ ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል
በቪዛ ምክንያት ስብስቡ የተመናመነበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጨማሪ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በቀጣዩ ቅዳሜ በዩናይትድ ስቴትስ…

ሁለት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆነዋል
በዛሬው ዕለት ስምንት ተጫዋቾችን እና ሁለት የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን በቪዛ ምክንያት ያጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አንድ ተጫዋች ተቀላቀለ
በርካታ ተጫዋቾቹን እያጣ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋችን ወደ ስብስቡ አካቷል። የፊታችን ሐምሌ 26 በአሜሪካ…

ከዋልያዎቹ የቡድን አባላት ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሆነዋል
ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ውስጥ ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሲሆኑ በእነርሱ ምትክ ሌሎች…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በማምራት ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23…
Continue Reading
የዋልያዎቹን ጨዋታ እነማን ይመሩታል
ዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። የ2026ቱ የዓለም…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የሆነችው ግብፅ ሞ ሳላን ጨምሮ ወሳኝ ተጫዋቾች የጠራችበትን የ24 ተጫዋቾች ስብስብ ይፋ አድርጋለች።…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጂቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።…
Continue Reading