በ2013 የአፍሪካ ዋንጫ የተሳተፈችው ኢትዮጵያ ወደ 2015 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ውድድር ካለ ቅድመ ማጣርያ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
ዋልያዎቹ ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ ከቻን ተሰናበቱ
በአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) የመጨረሻ ጨዋታዋን ያደረገችው ኢትዮጵያ በጋና አቻዋ 1-0 ተሸንፋ ቀድማ መውደቋን ያረጋገጠችበትን…
ዋልያዎቹ ከቻን መሰናበታቸውን አረጋገጡ
በመጀመርያው ጨዋታ በደካማ እንቅስቃሴ በሊቢያ የተሸነፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቀድሞዋ ሻምፒዮን ኮንጎ ብራዛቪል ተሸንፋ አንድ ጨዋta…
ኢትዮጵያ በመክፈቻው ተሸነፈች
በ3ኛው የአፍሪካ ሻምፒዮን ሺፕ (ቻን) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሊበያ 2-0 ተሸነፈች፡፡
የአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ጋዜጣዊ መግለጫ
አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለሦስተኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውና በሀገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚገኙ ተጫዋቾችን ለሚያሳትፈው…
የቻን ስብስብን ተዋወቋቸው
ለ3ኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከሃገር ውስጥ ሊግ ብቻ በተሰባሰቡ ተጫዋቾች የሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ…
Continue Reading