አጥቂው መስፍን ታፈሰ ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀሩ የደርሶ…
የተለያዩ
“ወደ አፍሪካ ዋንጫ የምናደርገው ጉዞ የሚወሰነው ከኢትዮጵያ ጋር በምናደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ነው” – ዣን ሚሸል ካቫሊ
አዲሱ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ዣን ሚሸል ካቫሊ የቡድናቸው የአፍሪካ ዋንጫ ተስፋ በኢትዮጵያ የደርሶ መልስ ጨዋታ…
የኒጀር እና የኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኅዳር 4 በኒያሜው ስታድ ጀነራል ሴኒ ኮንቼ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን የኒጀር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታን…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፭) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን እያቀረብን እንገኛለን። ለዛሬ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫን…
ኢትዮጵያ ከ ዛምቢያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ጥቅምት 12 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 2-3 🇿🇲 ዛምቢያ 13′ ጌታነህ ከበደ 43′ አስቻለው ታመነ (ፍ)…
Continue Readingጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ ይቀጥራል
ጅማ አባጅፋር በዚህ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ በመሾም የ2013 ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ በተደጋጋሚ ከተጫዋቾች ደመወዝ ካለ መከፈል ጋር…
የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል
ሞሮኮ ላይ የሚካሄደውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ ይመራዋል፡፡ ግንቦት ላይ…
ሰበታ ከተማ አጥቂ አስፈረመ
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው አጥቂ ለሰበታ ከተማ ፈረመ፡፡ በያዝነው ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ እንደሚቀጥሩ…
ሰበታ ከተማን ለማሰልጠን ስምንት አሰልጣኞች ተፋጠዋል
ሰበታ ከተማዎች በያዝነው ሳምንት መጨረሻ አዲሱን የክለቡ አሰልጣኝ ይፋ የሚያደርጉ ሲሆን ለዚህም ሹመት ስምንት አሰልጣኞች ታጭተዋል፡፡…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፬) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የተመለከቱ ተከታይ ክፍል ዕውነታዎችን…
Continue Reading