(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች…
የተለያዩ
የቡታጅራ ከተማ ክለብ ለሁለተኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ
ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አበርክቶ የነበረው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ አሁን…
ሦስት ክለቦች የተጫዋቾች ደሞዝ የከፈሉ ቀጣይ ክለቦች ሆነዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾችን ደሞዝ የከፈሉ ቡድኖች አስር የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ጨምሮ 16 ሲደርሱ ማኅበሩ በዛሬው…
አሸናፊ ግርማ በኢትዮጵያ ቡና አብረውት የተጫወቱ ምርጥ 11 ምርጫ
የቀድሞው ድንቅ አማካይ አሸናፊ ግርማ በኢትዮጵያ ቡና ከ1992 -1998 በቆየባቸው የወድድር ዘመናት አብረውት ከተጫወቱ ተጫዋቾች ራሱን…
ተስፈኛው የመስመር ተጫዋች – ዘነበ ከድር
ከእግር ኳሱ ቤተሰብ ጋር በደንብ የተዋወወቀው አምና በደቡብ ፖሊስ ነበር። በሁለቱም መስመሮች የማጥቃትም ሆነ የመከላከል ኃላፊነት…
የሚካኤል አብርሀ የወጣቶች አፍሪካ ዋንጫ ትውስታ
በልዩ የኳስ አገፋፍ ብቃቱ ይታወቃል። በእግርኳስ ሕይወቱ ለወጣት እና ለዋናው ብሄራዊ ቡድን ተጫውቷል። በክለብ ደረጃ ለጉና…
የታሰሩት ተጫዋቾች ጉዳይ…
የሾኔ ባድዋቾ ከተማ ተጫዋቾች ደመወዝ ለመጠየቅ ወደ ቢሮ በሚሄዱበት ሰዓት ለእስር መዳረጋቸው ከሰሞኑ በአብይ ርዕስነት በበርካቶች…
ታሪክ የሰራው ትውልድ ፊት አውራሪ – ትውስታ በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አንደበት
ኢትዮጵያ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ በአፍሪካ መድረክ እንድትሳተፍ በፊት መሪነት ትልቁን ሚና የተወጡት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው…
የትግራይ አሰልጣኞች ማኅበር ድጋፍ አደረገ
በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ አሰልጣኞች ማሕበር በለይቶ ማቆያ ውስጥ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪዎች ድጋፍ አደረገ። በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ…
የመጀመርያው እና ብቸኛው ኮከብ ግብ ጠባቂ – ትውስታ በጀማል ጣሳው አንደበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ ታሪክ የመጀመርያውና ብቸኛው ግብ ጠባቂ ሆኖ ተሸለመው ጀማል ጣሰው የትውስታ…