በዘንድሮ ዓመት ወደ ሊጉ ያደገው አዲስ አበበ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር…
የተለያዩ
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተውበታል። 👉 የሚገባውን ያህል ያልተደነቀው አላዛር ማርቆስ ወጣቱ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በመጀመሪያው ትኩረታችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች ይነበቡበታል። 👉 አስደማሚው መከላከያ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 3-3 ሀዲያ ሆሳዕና
ስድስት ግቦች ከተቆጠሩበት አዝናኙ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ደምሰው ፍቃዱ – አዲስ…
ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የ21ኛ የጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ የነበረው እና ስድስት ግቦች የተቆጠሩበት አዝናኙ የአዲስ አበባ እና ሀዲያ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የሊጉ የአዳማ ቆይታ ማሳረጊያ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። የ21ኛው ሳምንት ተገባዶ ውድድሩ ወደ ባህር…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። በአዳማ ከተማ የሚደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ነገ ጥሩ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-0 ሰበታ ከተማ
ለድሬዳዋ ከተማ ትልቅ ዋጋ ያለውን ሦስት ነጥብ ካስገኘው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው የሸሹበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የመውረድ ስጋት የሚያንዧብብባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በምስራቁ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ባሳለፍነው ሳምንት…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
በወራጅ ቀጠናው ፉክክር ውስጥ ተጠባቂ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከአንድ ነጥብ…
Continue Reading
