ምሽቱን በተደረገው የዋሊያዎቹ የሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የተገባውን ቃል እና የነበሩ ሁነቶችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። ዛሬ ምሽት በስካይላይት…
የአፍሪካ ዋንጫ
ብሔራዊ ቡድኑ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከማን ጋር እንደሚያደርግ ፍንጭ ተሰጥቷል
በኢሊሊ ሆቴል በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጉዞ አስመልክቶ በተካሄደው ጋዜጣዊ መግላጫ ላይ ብሔራዊ ቡድኑ ከማን ጋር…
በትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ዙርያ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምላሽ ሰጥተዋል
👉 “ይህ ለእኛ ስድብ ነው ፣ ልክም አይደለም” 👉 “ኢትዮጵያ የመቶ ሚሊየን ህዝብ ሀገር ነች” 👉…
“…ይህን ማሳካት የሚያስችል ቁመና አለን” – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
በካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሀ የተደለደለችው ኢትዮጵያ በመድረኩ በሚኖራት ቆይታ ዕቅዷ ምን እንደሆነ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ…
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ይፋ ሆኗል
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት 25 ተጫዋቾች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት…
“በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር እንደ ትናንቱ በፍራቻ አይደለም የምንጫወተው” ውበቱ አባተ
ባሳለፍነው ሳምንት የወጣውን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድልን በተመለከተ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ገለፃ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዕውነታዎች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫው ተሳትፎ እና በቀጣይ ስለሚገጥማቸው የምድብ ቡድኖች ዕውነታ ተከታዩን ጥንክር አዘጋጅተናል። 33ኛው…
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጥቷል
በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚካሄደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉ ሀገራት የምድብ ድልድላቸውን አውቀዋል። ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ…
ዋልያው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል
ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ ትልቁ አህጉራዊ ውድድር የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል። በቀጣይ ዓመት…
የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ነገ ማለዳ ጉዞ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ነገ ማለዳ ከሀገር ውጪ ጉዞ እንደሚያደርጉ ታውቋል። ለኳታሩ የዓለም…

