ሪፖርት| ሽረ ምድረ ገነት እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

ሽረ ምድረ ገነት እና ኢትዮጵያ መድንን ያገናኘው ጨዋታ 0 – 0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።  …

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

የ18ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ይጀምራሉ። የዕለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…

በወገኔ ገዛኸኝ ዝውውር አዲስ ነገር ተሰምቷል

ከሰሞኑ ወደ በግብፅ ሊያቀና እንደሆነ በስፋት የተነገረው ወገኔ ገዛኸኝ በተመለከተ አዲስ ነገር ተሰምቷል ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ…

ሪፖርት | መቻል ድል ሲያደርግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምድረ ገነት ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ምድረ ገነት ሽረ…

መረጃዎች | የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱትን ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሽረ ምድረ ገነት…

ወገኔ ገዛኸኝ የግብፅ ጉዞ በምን ሂደት ላይ ይገኛል?

በቀዳሚነት ወገኔ ገዛኸኝ ወደ በግብፅ ሊያቀና እንደሆነ መዘገባችን ሲታወቅ አሁን የጉዞው ሁኔታ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ…

ሪፖርት| መቻል ድል ሲያደርግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

መቻል ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ያለ ግብ ተለያይተዋል ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

16ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሦስት ጨዋታዎች ፍጻሜውን የሚያገኝ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን…

ወገኔ ገዛኸኝ ወደ ግብፅ ሊግ ሊያመራ ነው

ባሳለፍነው ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ወገኔ ገዛኸኝ ወደ በግብፅ ሊያቀና እንደሆነ ሰምተናል። ከቅርብ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ነጥብ ተጋርተዋል

በ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በአ/አ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያለ…