ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ቀጥሎ ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ የተደረገ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ

የአዳማ እና ድቻ ጨዋታን መጠናቀቅ ተከትሎ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ያደረጉት ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከጨዋታ ብልጫ ጋር አዳማን ረትቷል

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። አዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የነገ ረፋዱን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። እንደ አዳማ ከተማ ሊጉን ቁለል ብሎ የጀመረ ክለብ ያለ አይመስልም።…

የቀድሞ የአዳማ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን ገለፁ

በአዳማ ከተማ እስከተሰረዘው የውድድር ዓመት ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች የደመወዝ ጥያቄችን ሊመለስ ባለመቻሉ ጉዳዩን ወደ ካፍ ልንወስድ…

“የዛሬዋ ዕለት ለእኔ የተለየች ናት” – እዮብ ማቲዮስ

አዳማ ከተማ በጅማ አባጅፋር ላይ የበላይነት ወስዶ ለማሸነፉ ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች መካከል ግንባር ቀደም ከሆነው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-4 አዳማ ከተማ

በአዳማ ከተማ 4-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የሊጉ አንደኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር ስፖርት…

ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[insert page=’%e1%8c%85%e1%88%9b-%e1%8a%a0%e1%89%a3-%e1%8c%85%e1%8d%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a0%e1%8b%b3%e1%88%9b-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%88%9b-3′ display=’content’] 84′ ተመስገን ደረሰ 24‘ ታፈሰ ሰርካ (ፍ) 57′ ታፈሰ ሰርካ 80′ አብዲሳ ጀማል…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ

ነገ 09፡00 ላይ የሚደረገውን የጅማ እና አዳማ ጨዋታን የተመለከቱ ሀሳቦችን እንዲህ አሰናድተንላችኋል። ይህ ጨዋታ ዘንድሮ በምን…

“ወደፊት ራሴን በትልቅ ደረጃ ማሳየት አስባለው” ተስፈኛው ወጣት ፍራኦል ጫላ

በአጭር በሆነው የአዳማ የታዳጊ ቡድን ቆይታው በአስደናቂ ሁኔታ ጎል የማስቆጠር አቅሙን እያሳየ የሚገኘው ፍራኦል ጫላ የዛሬው…