ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ የሚያፋልመው በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለው ጨዋታ የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት…
ባህር ዳር ከተማ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻ ሳምንት ድላቸውን ለማስቀጠል የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ ነጥብ 3ኛ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስትን በሰፊ ጎል ልዩነት ረተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ 5 ጎል ባስመለከተን ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች መቐለ 70 እንደርታን 4-1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
ሲዳማ ቡናዎች በደጋፊዎቻቸው ፊት በፍቅረኢየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ ግብ የጣና ሞገዶችን አሸንፈዋል። በኢዮብ ሰንደቁ በ25ተኛ ሳምንት መርሐግብር…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ
የመጨረሻው ሳምንት ድላቸውን ለማስቀጠል የሚፋለሙት ሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ 9:00 ይጀመራል። ስሑል…
ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ባህር ዳር ከተማዎች ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብለዋል። 12 ሰዓት ሲል በዋና…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የጣና ሞገዶቹን ከ ቡናማዎቹ የሚያፋልመው ተጠባቂ ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር ነው። በሰላሣ አራት ነጥቦች 4ኛ ደረጃ…
ሪፖርት | የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ያለ ጎል ተፈፅሟል
የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር ከተማን ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህር ዳር ከተማ ከሊጉ መሪ ላለመራቅ ስሑል ሽረ ደግሞ የነጥብ ልዩነቱን ለማጥበብ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በፍቅረሚካኤል ዓለሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለዐ በመርታት ከመሪው ያላቸውን ርቀት ማጥበብ…

