👉 “ይገባናል ብዬ ነው የማስበው” 👉 “አጀማመራችን ጥሩ ነበር ከዕረፍት በኋላ ግን እንደጠበቅነው አይደለም” አሰልጣኝ ገብረመድህን…
ድሬዳዋ ከተማ
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ የጣናውን ሞገድ ሁለት ነጥብ አስጥለዋል
84 ደቂቃዎችን በጎዶሎ ተጫዋች በመጫወት ሲመሩ የቆዩት ድሬዳዋ ከተማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱትን መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር ከተማ ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
“የጨዋታ ፕሮግራሙ ለመወዳደር ብቻ ሳይሆን ለምንም አይመችም።” አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ “በሁለታችንም በኩል ሙከራዎች ስለነበሩ መጥፎ ጨዋታ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ መሪዎቹ ይበልጥ ሊጠጋበት የሚችለውን ዕድል አምክኗል
በ11ኛ የጨዋታ ሳምንት ቀዳሚ መርሃግብር እምብዛም ሳቢ ያልነበረው የድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለ…
መረጃዎች | 41ኛ የጨዋታ ቀን
የ11ኛ ሳምንት መክፈቻ የሆኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና
ድሬዳዋ ከተማ ሲዳማ ቡናን 3-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ሦስት ነጥብን ከሲዳማ ቡና ላይ ወስዷል
አራት ጎሎች በተቆጠሩበት የጨዋታ ሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 3ለ1 በሆነ ውጤት ሲዳማ ቡናን ረቷል። ድሬዳዋ…
መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት መክፈቻ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
“በዚህ ሃይ ኢንቴንሲቲ ጨዋታ እንደዚህ መጫወታቸው ደስ ብሎኛል።” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ “አንድ ነጥብ ይዘህ መመለስ ቀላል…

