በርካታ ተጫዋቾችን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ የሰጠው ኢትዮጵያ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ መሪነት ጥቂት…
ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አስፈርሟል
ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቡናማዎቹ ወጣቱን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። ኢትዮጵያን በመወከል በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚካፈለው ኢትዮጵያ ቡና…
ኢትዮጵያ ቡና ወሳኙን ጨዋታ በሜዳው እንደሚያደርግ አስታወቀ
ቡናማዎቹ የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚያደርግ በማኅበራዊ ገፃቸው ይፋ…
ኢትዮጵያ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበትን ቀን ዝግጅት ክፍላችን…
ኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
ዓመቱን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ያሳለፈው አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ለተጨማሪ ዓመት በቡናማዎቹ ቤት ይቆያል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ…
የኬኒያ ፖሊስ አቋሙን ሊፈትሽ ነው
የኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲያመቻች የመጀመርያውን ዙር ጨዋታ በሜዳው ለማስተናገድም በጥሩ ሂደት ላይ ይገኛል።…
ቡሩንዲያዊው ተጫዋች ቡናማዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ
የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ስምምነት ፈፅሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተጨማሪ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…

