የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ አዳማ ላይ እንዲደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል። ከ27ኛው ሳምንት…
ኢትዮጵያ ቡና
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ
ከዚህ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በ21ኛው ሳምንት ባህርዳር ከተማ ላይ ካስመዘገቡት ድል…
Continue Readingኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መረጠ
ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ አድርጎ መምረጡን በይፋዊ…
ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታውን አሰምቷል
ከአሰላ ወደ ቢሾፍቱ ተለውጦ 0-0 በተጠናቀቀው የሀዋሳ እና ቡና ጨዋታ ዙሪያ ሀዋሳ ከተማ በተጫዋቾቼ እና በመኪናችን…
ሪፖርት | የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ አሠላ ላይ ተጀምሮ ቢሾፍቱ ላይ ያለ ጎል ተጠናቋል
በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ የመጀመርያው አጋማሽ ትላንት አሠላ…
ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና [ሁለተኛ አጋማሽ] – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ግንቦት 18 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና – – ቅያሪዎች – –…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሀዋሳን እና ቡናን በሚያገናኘው ጨዋታ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። ጨዋታው ከነገ ጨዋታዎች መካከል…
አዳማ ላይ ሊካሄድ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ወደ ሌላ ሜዳ ተሸጋገረ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አንድ የሜዳው…
ለዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ከፕሪምየር ሊጉ ሁለት ተጫዋቾች ተጠርተዋል
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሴባስቲያ ድሳብር ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት የመጀመርያ 27 ተጫዋቾች ምርጫን ሲያከናውኑ ሁለት…
” በእርግጠኝነት እናሸንፋለን ብለን ነው የመጣነው” – ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ የቡድን ዋና አሰልጣኝ ተከታዩን…