በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ…
ፋሲል ከነማ
ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ፍልሚያ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። አምስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…
Continue Reading
የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ
አራት ግቦች ተቆጥረው በአቻ ውጤት ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብለናል። ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ አዲስ አበባ ከተማ
የ19ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹ ሀሳቦች ተነስተዋል። ዋና አሠልጣኙ ሥዩም ከበደን አሰናብቶ በምክትል…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ፋሲል ከነማ
ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ጅማ አባ ጅፋርን ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ…
ሪፖርት | የኦኪኪ የጭማሪ ደቂቃ ጎል ፋሲልን ባለድል አድርጋለች
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የዛሬው ቅዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋርን ከመመራት ተነስቶ 2-1 አሸንፏል። ካሳለፍነው…
ፌዴሬሽኑ ሊግ ካምፓኒው ለጠየቀው ማብራሪያ ምላሽ ሰጥቷል
ፌዴሬሽኑ የወልቂጤ ከተማ እና ፋሲል ከነማን ጨዋታ አስመልክቶ የሊግ ካምፓኒው በጠየቀው ማብራርያ ዙርያ ምላሽ ሰጥቷል። በ17ኛ…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የመክፈቻ ፍልሚያ አስመልክቶ ተከታዩን ዳሰሳ አዘጋጅተናል። በሰንጠረዡ…
Continue Reading
ወልቂጤ ከተማ ፋሲል ከነማ ላይ ያገኘው ሦስት ነጥብ ለጊዜው እንዳይፀድቅ ለምን ተደረገ?
በ17ኛ ሳምንት ወልቂጤ ከተማ ከወቅቱን የሊጉ አሸናፊ ፋሲል ከነማ ያገኘው ሦስት ነጥብ ለጊዜው እንዳይፀድቅ የተደረገበትን ምክንያት…

