ዛሬ በጀመርነውና ወደ አሰልጣኝነቱ በቅርቡ ብቅ ያሉ ጀማሪ አሰልጣኞችን በምናቀርብበት አምድ ከፋሲል ከነማ ምክትል አሰልጣኞች መካከል…
ፋሲል ከነማ
ፋሲል ከነማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ
ተጫዋቾቻቸውን የማቆየት ሥራን እየከወኑ የሚገኙት ዐጼዎቹ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ጋር ውል…
ፋሲል ከነማ የወሳኝ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ
ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት አዳማ ከተማን በመልቀቅ ወደ…
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ” ከአምሳሉ ጥላሁን ጋር …
የፋሲል ከነማው የግራ መስመር ተከላካይ አምሳሉ ጥላሁን የዛሬ የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን ነው። ወቅቱን እያሳለፈበት ካለው…
ቆይታ ከፋሲል ከነማው ተስፈኛ ተጫዋች ኪሩቤል ኃይሉ ጋር
በዛሬው የተስፋኞች አምዳችን ከሁለገብ የተከላካይ እና የተከላካይ አማካኝይ ስፍራ ተጫዋቹ ኪሩቤል ኃይሉ ጋር አጠር ያለ ቆይታ…
“ወደ ፊት ትልቅ ተጫዋች የመሆን ህልም አለኝ” ተስፈኛው አጥቂ ፋሲል ማረው
የኳስ ዕይታውና ፍጥነቱ ለመስመር አጥቂነት ምቹ የሆነው፤ በፋሲል ከነማ የታዳጊ ቡድን ውስጥ በተለይ ዘንድሮ ተስፋ ሰጪ…
ፋሲል ከነማ ሌላኛው ምስጋና የተቸረው ክለብ ሆኗል
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ለፋሲል ከነማ ምስጋና አቅርቧል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከሊግ ካምፓኒው ጋር…
የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ስለ ሊጉ መሠረዝ ይናገራል
የ2012 ውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሙሉ ለሙሉ ከመሠረዙ አስቀድሞ የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን የፋሲል ከነማው አጥቂ…
ፋሲል ከነማ ለካፍ ቅሬታ እንደሚያቀርብ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንንሮ የውድድር ዘመን መሰረዙንና ይህን ተከትሎም በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክል የለም በመባሉ ፋሲል…
የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸው ላይ ቅናሽ አደረጉ
የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና አባላት ከአንድ ወር ደሞዛቸው 40% መቀነሳቸውን ክለቡ አስታውቋል። የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች እና…