ከአራት ዓመታት በኋላ በሊጉ ዳግም የተገናኙት ፋሲል እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ፋሲል…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ፈረሰኞቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል። ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ ካደረጓቸው…

የፋሲል ከነማ አምበሎች ታውቀዋል
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል። በዛሬው ዕለት ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከቅዱስ…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 1
በመጪው ዓርብ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በምን መንገድ ሊቀርቡ ይችላሉ የሚለውን ሶከር ኢትዮጵያ እንዲህ ዳስሳዋለች።…

ዐፄዎቹ የግራ መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
የአሰልጣኝ ውበቱ አባተው ፋሲል ከነማ የግራ መስመር ተከላካዩን ወደ ስብስቡ አካትቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት እና…

ዐፄዎቹ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች አንድ የውጪ ዜጋን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…

ዐፄዎቹ ከናይጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ ተልኮላቸዋል
የፋሲል ከነማ ተጫዋች ከቀናት በኋላ ወደ ሌጎስ ያቀናል። ፋሲል ከነማ ከቀናት በፊት ከናይጀርያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…

ዐፄዎቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

አፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ስምምነት ፈፅመዋል
ፋሲል ከነማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ፈራሚዎችን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ውበቱ…