ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም የሚደረገው የሃዋሳ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታን በቅድመ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የአሰልጣኝ አዲሴ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0 – 0 ሀዋሳ ከተማ

የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ባዶ ለባዶ መጠናቀቁ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

ሪፖርት| ወልዋሎ ከሀዋሳ ነጥብ በመጋራት ከመሪነቱ ተንሸራቷል

ከስድስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ የተገናኙት ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ግብ ተለያይተዋል።…

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን 2012 FT’ ወልዋሎ 0-0 ሀዋሳ ከተማ – – ቅያሪዎች 39′  ዳዊት   ዘሪሁን  34′  ፀጋአብ  አክሊሉ –…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ

ቢጫ ለባሾቹ በሜዳቸው ሀይቆቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ሽንፈት የገጠማቸው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና

በአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱን የሀዋሳ ክለቦች ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በሲዳማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ወሳኝ የደርቢ ድል አስመዘገበ

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱ የሀዋሳ ከተማ ክለቦችን ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና የደርቢ…

ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 FT ሀዋሳ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና  59′ ብሩክ በየነ 12′ አማኑኤል…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሳምንቱ ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል የአንድ ከተማ ክለቦቹ የደርቢ ጨዋታን በተከታዩ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሲዳማ ቡና ዐምና መቀመጫውን…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር…