ሀዋሳ ከተማ ብርሀኑ በቀለን አስፈርሟል

ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ብርሀኑ በቀለ ለሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት…

ሀዋሳ ከተማ አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በዝውውሩ መዘግየት ታይቶባቸው የነበሩት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት አጥቂው የተሻ ግዛውን አስፈርመዋል፡፡ የሦስት የውጪ ተጫዋቾችን ጨምሮ…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሐብቴ ከድር እና አማካዩ ዘላለም ኢሳይያስን አስፈርሟል፡፡ ሐብቴ ከድር ከሀላባ ከተማ የእግር…

ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን…

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አጥቂ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ አድርጓል

በቅርቡ ከወጣት ቡድን ያደገው አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዋናው ቡድን ባሳየው ብቃት የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ውሉን…

የአለልኝ አዘነ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ለሀዋሳ ፊርማውን አኑሯል። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአርባምንጭ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ…

ሀዋሳ ከተማ የሶስት የውጪ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ እየተመራ ካለፉት ዓመታት አንፃር የተሻለ ነጥብን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ሆኖ የዘንድሮው የውድድር…

ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቹ ሄኖክ አየለን የመጀመርያው ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። ሄኖክ ሄኖክ ከዚህ…

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ| ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ  1-1 ፋሲል ከነማ 13′ መስፍን ታፈሰ 60′ ያሬድ…

Continue Reading