ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ከተለመደው የቡድኑ አጨዋወት በተለየ…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ
” ቦታዬን አጣለሁ ብዬ በፍፁም አልሰጋም” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብጠባቂ ባህሩ ነጋሽ
ከክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር ላይ በአጋጣሚ ተመልክተውት ነበር አሰልጣኞች ገና በታዳጊ ዕድሜው ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ…
ፌዴሬሽኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጋር የገባው ውዝግብ በቅርቡ ዕልባት ያገኛል
በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አሸማጋይነት እየታየ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የተመልካች ገቢ አከፋፋልን በተመለከተ ከፌዴሬሽኑ…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በታሪኩ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ድሉን አስመዘገበ
በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለዋጭ ሜዳ ለመጫወት የተገደደው ወልቂጤ ከተማ በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶዶ ላይ በወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ጨዋታ ተደርጎ ያለግብ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 በሆነ…
ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ታኅሳስ 4 ቀን 2012 FT ወላይታ ድቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ – – ቅያሪዎች 23′ ያሬድ ዳንኤል –…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የጦና ንቦች ፈረሰኞቹን በሜዳቸው የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሁለቱም የሊግ ጨዋታዎች ሲዳማ…
Continue Readingየሳላዲን ሰዒድ ጉዳት ደጋፊውን አስግቷል
ለረጅም ወራት ከሜዳ ከራቀ በኃላ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ድንቅ አቋም ያሳየው አንጋፋው አጥቂ ሳልሀዲን…
አሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ሰበታ ከተማ
በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመካሄዱ ነገር አጠራጥሮ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስና የሰበታ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት…

