ፈረሰኞቹ በቢኒያም ፍቅሩ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን ድል ማድረግ ችለዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
የሊጉ መርሃግብር ከቀናት ዕረፍት በኋላ ዛሬ ሲመለስ ሰሑል ሽረን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከ8 ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3-1 በማሸነፍ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል። በኢዮብ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ድል የተራቡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ከኢትዮጵያ መድን እና…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ19 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን ረቷል
ከ1998 የውድድር ዘመን በኋላ ሀምራዊ ለባሾቹ በሳይመን ፒተር ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹን በመርታት እጅግ አስፈላጊ ሦስት ነጥብ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በአንድ ነጥብ ልዩነት የተቀመጡትን የመዲናይቱ ክለቦች የሚያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ረፋድ ላይ ይከናወናል። በሰላሣ አንድ ነጥቦች 10ኛ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች ፈረሰኞቹን 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። ፋሲል ከነማ ወልዋሎን ከረታበት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአንድ ነጥብ ልዩነት በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ዐፄዎቹ እና ፈረሰኞቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ ነው።…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
በአዲስ መልክ እድሳት በተደረገለት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የተካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሀድያ ሆሳዕና የሀዋሳ ከተማ የሊጉ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
በአህጉራዊ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡት ፈረሰኞቹ እና ነብሮቹ በሚያደርጉት ተጠባቂ…

