በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን የሚወክለው ወላይታ ድቻ ተከላካዩን ለተጨማሪ ዓመት በስብስቡ ለማቆየት ስምምነት ፈፅሟል። አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ…
ዝ ክለቦች
የአሰልጣኝ ውበቱ እና የዐፄዎቹ ጉዳይ መቋጫ አላገኘም
በስምምነት ለመለያየት የታሰበው የፋሲል ከነማ እና የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጉዳይ እልባት አለማግኘቱ ተሰምቷል። ከ2016 ጀምሮ ለሦስት…
ወላይታ ድቻዎች የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት የጦና ንቦች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ከቀናት በፊት የዮናታን ኤልያስ…
አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በባንክ ቤት ለ16ኛ ዓመት የሚቆዩበትን ውል አደሱ
ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 16 ዋንጫዎችን ያስገኙት አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በኢትዮጵያ እግርኳስ ባልተለመደ ሁኔታ በክለቡ ለ16ኛ ተከታታይ…
ቢጫዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቀደም ብለው ፍሬው ሰለሞንን ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። ቀደም ብለው አማካዩ ፍሬው…
አማካዩ ወልዋሎ ተቀላቀለ
ወልዋሎ የዝውውር መስኮቱን የመጀመርያ ፈራሚ አግኝቷል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥረው ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን…
መቐለ 70 እንደርታዎች አሰልጣኝ ለመሾም ተቃረቡ
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ለሦስተኛ ጊዜ ወደ ምዓም አናብስቱ ቤት ለመመለስ ከጫፍ ደርሰዋል። በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ብርቱካናማዎቹ ቅድመ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል
ድሬዳዋ ከተማ ለ2018 የውድድር ዘመን ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚያደርግበት ወቅት ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ቡርትካናማዎቹ…
ፈረሰኞቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ዛሬ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…

