ካልተከፈለ ደሞዝ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፌደሬሽኑ እገዳ ተጥሎበት የነበረው ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሎ እገዳው ተነስቷል።…
ዝ ክለቦች
ሀዲያ ሆሳዕና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ትናንት ሳሊፉ ፎፋናን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ሀዲያ ሆሳዕና አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋችች አስፈርሟል። ቢኒያም…
ሀዲያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ አስፈረመ
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሁለተኛው ዙር ፈራሚ ተጫዋች በማድረግ አይቮሪኮስታዊው የስሑል ሽረ አጥቂ ሳሊፍ ፎፋናን አስፈርመዋል፡፡ ዐምና…
ወላይታ ድቻ ጊዜያዊ አሰልጣኙን በቋሚነት ሾመ
ወላይታ ድቻን በጊዜያዊነት ተረክቦ የውጤት መሻሻል ያሳየው አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ በቋሚ ውል ቡድኑን ተረክቧል፡፡ አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…
ሀዲያ ሆሳዕና ወልቂጤን ይቅርታ ጠየቀ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ባደረጉት ጨዋታ…
አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ወዴት?
ከስሑል ሽረ አሰልጣኝነት ለመልቀቅ ደብዳቤ ያስገቡት ሳምሶን አየለ ቀጣይ ሁኔታ ከነገ በኋላ ይታወቃል። ባለፈው የውድድር ዓመት…
በወላይታ ድቻ እና አንዱዓለም ንጉሴ ጉዳይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳለፈ
አሁን በወልዲያ እየተጫወተ በሚገኘው አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ እና በቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ መካከል የነበረው ውዝግብ…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የመቐለ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ባለፈው ዓመት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሱት የመስመር ተጫዋቹ ያሬድ ብርሀኑ እና ሁለገቡ ሄኖክ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎን አግዷል
ባለፈው ዓመት ወልዋሎን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ በጥር 14 በፍትህ አካላት በአስር ቀናት ውስጥ ባለ…
የሀዋሳ ረዳት አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ይገኛሉ
በትናንት ዘገባችን ከክለቡ መሰናበታቸውን ገልፀን የነበረው የክለቡ ረዳት አሰልጣኝ አምጣቸው ኃይሌ አሁንም ከክለቡ ጋር ይገኛሉ፡፡ በትናንቱ…

