ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾች ውል አራዘመ

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመራው ኤሌክትሪክ የነባር ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። በ2017 የውድድር ዓመት በ47 ነጥብ 9ኛ ደረጃን…

ስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል

ስሑል ሽረዎች በቅርብ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ይሾማሉ። ለዓመታት ከእግር ኳሳዊ እንቅስቃሴ ውጭ ሆነው ከቆዩ በኋላ ባለፈው…

ድሬዳዋ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል

ብርቱካናማዎቹ የአማካይ ተጫዋቻቸውን ለተጨማሪ ዓመት በቡድናቸው ለማቆየት ተስማምተዋል። በሁለት ቀናት ውስጥ ሬድዋን ሸረፍን እና ጃዕፋር ሙደሲርን…

ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸውን ቀላቅለዋል

በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ብርቱካናማዎቹ አማካይ አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት በ48 ነጥብ…

ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ስታዲየም የት ይሆን?

በአኅጉራዊ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ክለቦች የሚጫወቱበት ስታዲየም የት ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮጵያ ፍንጭ አግኝታለች። በቶታል ኢነርጂስ…

ሀዲያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል

ነብሮቹ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የተከላካያቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሀዲያ…

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ወጣቱን የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ በታሪክ ለመጀመርያ…

የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ ማነው?

በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የጦና ንቦቹን የሚገጥመው ክለብ ሲዳሰስ…? በኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በሲዳማ ቡና…

ድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ብርቱካናማዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት ዓመቱን ያጠናቀቀው…

ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተስማምቷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሲመራ የቆየው ሲዳማ ቡና የቀድሞ ረዳት አሰልጣኙን ዳግም በኃላፊነት ለመሾም መስማማቱን…