ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ስሑል ሽረ

ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ጨዋታ የሚያደርግበትን መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪክ የመጀመርያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በሜዳቸው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ

የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ማንሰራራቱን ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማ በፍፁም ገ/ማርያም ብቸኛ…

ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ታኅሳስ 24 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 1-0 ወላይታ ድቻ 38′ ፍፁም ገ/ማርያም (ፍ) –…

Continue Reading

ሦስት የባህር ዳር ከተማ ተጫዋቾች ከፋሲል ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ከቡድኑ ጋር አልተጓዙም

በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጣና ሞገዶቹን ቤት ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። ቅዳሜ ለሚደረገው…

ወልቂጤ ከተማ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያከናውናል

በፕሪምየር ሊጉ አብይ ኮሚቴ ዕድሳት ያስፈልጋቸዋል ተብለው ከነበሩት ሜዳዎች መካከል አንዱ የነበረው የወልቂጤ ስታዲየም ዕድሳቱን በማጠናቀቁ…

መሐመድ ናስር ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል

ከ3ኛው ሳምንት በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ተለይቶ የሰነበተው እና በክለቡ ደብዳቤ የወጣበት አንጋፋው አጥቂ መሐመድ ናስር ከሳምንታት…

የውድድር ኮሚቴ የዲሲፕሊን ግድፈት አሳይተዋል ያላቸውን የክለብ አመራሮች አነጋገረ

የውድድር ኮሚቴ አዲስ በዘረጋው ሥርዓት መሠረት ከቅጣት አስቀድሞ በዕርምት ሊያስተካክሉ ይገባቸዋል ካላቸው የክለብ አመራሮች ጋር በትናትናው…

ድሬዳዋ ከተማ ለአምስት ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ደካማ የውድድር ዓመት ጅማሮ እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ አምስት የቡድኑ ተጫዋቾችን የቃል ማስጠንቀቂያ መስጠቱን በፌስቡክ ገፁ…

ዓይናለም ኃይለ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል

በትናንትናው ዕለት ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው ዓይናለም ኃይለ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። ትናንትና በተደረገው…