ዓርብ ጥር 8 ቀን 2012 FT’ ስሑል ሽረ 2-0 ፋሲል ከነማ 86′ ሳሊፍ ፎፋና 90′ አብዱለጢፍ…
Continue Readingዝ ክለቦች
አዳማ ከተማዎች ወደ ድሬዳዋ ያመራሉ
ባለፉት ቀናት ከደሞዝ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ቅሬታ ልምምድ ያልሰሩት የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ድሬዳዋ ለማምራት ተዘጋጅተዋል።…
የባህር ዳር ከተማ ወሳኝ ተጨዋች ወደ ሜዳ ተመልሷል
በጉዳት ላይ ከሚገኙት ሦስቱ የጣናው ሞገድ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ተጨዋች ወደ ሜዳ ተመልሷል። በዘንድር የውድድር…
ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ እና ተጫዋቾችን አስጠነቀቀ
በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ናይጄርያዊው አጥቂው ባጅዋ አደገሰንን ጨምሮ ለአምስት ተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ ቡድን…
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
የፕሪምየር ሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ሲካሄዱ የነገውን ብቸኛ መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…
Continue Readingየአዳማ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታ ?
ለተጫዋቾች ደሞዝ የመክፈል ችግር ሰለባ ከሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ተጫዋቾቹ ልምምድ ካቋረጡበት አራተኛ…
የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ እና ወላይታ ድቻ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል
በዘንድሮ ዓመት ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ተረክበው ከስምንት ጨዋታ በላይ መሻገር ያቃታቸው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ…
የሽረ ስታዲየም እድሳት የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሸረ የሚጫወትበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም በሁለተኛው ዙር ግልጋሎት መስጠት ይጀምራል። ላለፉት ወራት…
“በእኔ ላይ እምነት ጥለው ስላሰለፉኝ አሰልጣኙንም የምወደው ክለቤንም ማሳፈር አልፈልግም” ዓለምብርሀን ይግዛው
በዐፄዎቹ ደጋፊዎች ዘንድ “ትንሹ ልዑል” በመባል የሚጠራው ወጣቱ እና ተስፈኛው ዓለምብርሃን ይግዛው ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል።…
ሳላዲን ሰዒድ እና ተደጋጋሚ ጉዳቱ
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ተደጋጋሚ ጉዳት እያስተናገደ የሚገኘው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ደግመኛ ለሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል።…

