ጥሩ ፉክክር በታየበት እና 31 የጎል ሙከራዎች በነበሩት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን 4ለ2 በማሸነፍ በፕሪምየር…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኙን ጨዋታ በአሸናፊነት አጠናቋል
የአምና ሻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወላይታ ድቻን 3-2 በማሸነፍ ቀጣይ አመት በሊጉ የሚቆዩበትን…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራቱ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በሊጉ ለመክረም እጅግ ብርቱ ፉክክር የተደረገበት እና ከዕረፍት በፊት 2ለ0 ሲመራ የነበረው አዳማ ከተማ በተቃራኒው ከዕረፍት…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሽመክት ጉግሳ መጨረሻ ደቂቃ ብቸኛ ግብ መቻልን በማሸነፍ ለከርሞ በሊጉ ለመቆየት ስንቅ የሆናቸውን ወሳኝ…
ሪፖርት| መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ
ምዓም አናብስቱ ቢጫዎቹን ሁለት ለአንድ በመርታት በሊጉ የሚቆዩበትን ዕድል አለምልመዋል ወልዋሎ በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወላይታ ድቻ
ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ 12፡00 ላይ ይደረጋል።…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ
ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ከሚደረጉ ሦስት መርሐግብሮች ውስጥ ከወራጅ ቀጠናው የመውጣት ፉክክር ላይ ተመሳሳይ ጉዳይ ያላቸው ተጋጣሚዎችን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኤሌክትሪክ በሊጉ ለመቆየት የሚያደርገውን ጉዞ ለማሳካት መቻል ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቢሾፍቱ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ መቐለ 70 እንደርታ
መቐለ 70 እንደርታዎች ላለመውረድ እያደረጉት በሚገኘው ፍልሚያ ላይ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ መውረዱን ካረጋገጠው ወልዋሎ በወንጂ ሁለገብ…
ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በድል መድመቃቸውን ቀጥለዋል
የሊጉ የዋንጫ ባለቤት ኢትዮጵያ መድን ሀዲያ ሆሳዕናን 3ለ2 በማሸነፍ ነጥቡን 70 አድርሷል። ኢትዮጵያ መድኖች ከመቻሉ የ2ለ0…

