ኢትዮጵያ ቡና የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

ኢትዮጵያ ቡና ለሦስት ወጣት ተጫዋቾቹ  የደሞዝ ማሻሻያ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን ሲያራዝም ከሌሎች ሁለት ተጫዋቾች ጋር…

ኢትዮጵያ ቡና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ በሁለት የመዝጊያ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ቡና ለአራተኛ ጊዜ የውድድሩ አሸናፊ…

መቐለ እና ወልዋሎ ሁለት ዓላማ ያለው የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ

ሁለቱ  ትግራይ ክልል ክለቦች በደጋፊዎቻቸው መካከል የተፈጠረው መቃቃር  በዘላቂነት ለመፍታት እና ከጨዋታው የሚገኘው ገቢም በክልሉ በተለያዩ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ፍፃሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ባህር ዳር ከተማ 85′ 45′ አቡበከር ነስሩ…

Continue Reading

ሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያፈላልግ የነበረው ሀዋሳ ከተማ መሐመድ ናስርን ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ አንጋፋው አጥቂ በ2011 የውድድር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ የውጪ ዜጋ ዝውውርን አጠናቀቀ

በትላንትናው ዕለት የኬንያ፣ ቶጎ እና ጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ያስፈረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ደግሞ ናይጄርያዊ…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | መቐለ ሰብዓ እንደርታ

በሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን ለዛሬ የስያሜ ለውጥ ወዳደረገው መቐለ ሰብዓ እንደርታ ይወስዳችኋል።…

አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ “አቤጋ” በአንድ ዓመት የውል ኮንትራት ለጦና ንቦቹ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በሊጉ ለረጅም ዓመታትን…

ሲዳማ ቡና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

ሲዳማ ቡና የስፖንሰር ስያሜው መጠናቀቂያ ዓመት ላይ በሆነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን መሆን ችሏል። ካለፉት ዓመታት…

ዮሴፍ ዳሙዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል

ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዳሙዬን ከድሬዳዋ በሁለት ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርሞታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ…