በ28 እና 29ኛው ሳምንት በተከታታይ በሜዳው የሚያደርገው ሲዳማ ቡና ጨዋታዎቹን በሀዋሳ እንደሚያከናውን አስታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ በ32…
ዝ ክለቦች
አርባምንጭ ከተማ ቅሬታ አለኝ ያለ ተረኛው ክለብ ሆኗል
አርባምንጭ ከተማ ከደደቢት ጋር የፊታችን ሰኞ እንዲያደርገው ቀን የተቆረጠለትን ተስተካካይ ጨዋታ አስመልክቶ ቅሬታውን ገልጿል። ክለቡ ለኢትዮጵያ እግር…
በኢትዮጵያ ዋንጫ መከላከያ፣ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው እለት ሶስት የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…
ሀዋሳ ከተማ ወደ ልምምድ ተመልሷል
በጊዚያዊነት ተበትኖ የነበረው የሀዋሳ ከተማ ስብስብ ዛሬ ረፋድ ላይ መደበኛ የልምምድ መርሀ ግብሩን አከናውኗል። ከአንድ ሳምንት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሴካፋ የክለቦች ውድድር ላይ አይሳተፍም
በታንዛንያ አስተናጋጅነት ከ9 ቀናት በኋላ እንደሚምር የተነገረው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የክለቦች ውድድር ምድብ ድልድል ላይ ተካተው…
የአሰልጣኞች ገጽ | ጉልላት ፍርዴ [ክፍል 1]
የአሰልጣኞቻችን የእግርኳስ አስተሳሰብ ፣ የስልጠና ሀሳብ ፣ የስራ ህይወት እና የውጤታማነት መንገድ ዙርያ ትኩረት በሚያደርገው ”…
Continue Readingኢትዮጵያ ቡና የተስተካካይ መርሀ ግብርን ለመቀበል እንደሚቸገር አስታወቀ
በ25ኛው እና 27ኛው ሳምንት ሳይካሄዱ የቀሩትን ሶስት ጨዋታዎች ለማከናወን የወጣው መርሀ ግብር ከኢትዮጵያ ቡና በኩል ተቃውሞ…
ወልዋሎ ዓ.ዩ ቅሬታውን አሰምቷል
ወልዋሎ ዓ.ዩ ዛሬ ለፌዴሬሽኑ በላከው ደብዳቤ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንዲካሄድ በተወሰነው ተስተካካይ ጨዋታ እና በሌሎች ተያያዥ…
ሀዋሳ ከተማ ልምምድ አቁሟል
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ሀዋሳ ከተማ በየእለቱ የሚያከናውነው መደበኛ የልምምድ መርሐ ግብር መቋረጡ ተገለፀ። ሊጠናቀቅ ጥቂት ጨዋታዎች…

