የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን የገጠመው ኢትዮጵያ…
ስሑል ሽረ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[insert page=’%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a1%e1%8a%93-%e1%88%b5%e1%88%91%e1%88%8d-%e1%88%bd%e1%88%a8-2′ display=’content’]
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ
ከሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ…
Continue Readingስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በዚህ ሳምንት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት የተለያዩት ስሑል ሽረዎች ሲሳይ አብርሀምን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዋል። ከዚህ…
ስሑል ሽረ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጠው ከነበሩት ክለቦች ውስጥ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የግራ መስመር ተጫዋቹ ዮናታን ከበደን በማስፈረም…
ስሑል ሽረዎች የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል
ተከላካዩ ዮናስ ግርማይ ለቀጣዩ አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ለመቆየት ውሉን አራዝሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከመቐለ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ስሑል ሽረ
የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች የመጀመርያ ዙር ጉዞ ዳሰሳ ቀጥለን በ21 ነጥብ በስምንተኛ ደረጃ…
አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ስሑል ሽረ ተለያይተዋል
ባለፈው ሳምንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። የመልቀቂያ ደብዳቤ ካስገቡ…
አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ወዴት?
ከስሑል ሽረ አሰልጣኝነት ለመልቀቅ ደብዳቤ ያስገቡት ሳምሶን አየለ ቀጣይ ሁኔታ ከነገ በኋላ ይታወቃል። ባለፈው የውድድር ዓመት…
አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት አጋማሽ ስሑል ሽረን ተቀላቅለው ቡድኑ…

