የሊጉ 18ኛ ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና…
ወላይታ ድቻ

ሪፖርት | እጅግ አስገራሚው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሁለት የፍጹም ቅጣት ምቶችን ያመከኑት አዳማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከወላይታ ድቻ…

መረጃዎች| 67ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ሰባተኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል አሳክቷል
ሻሸመኔዎች ከመመራት ተነስተው ወላይታ ድቻን 2ለ1 በማሸነፍ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻ እና ሻሸመኔ…

መረጃዎች| 64ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለተኛው ዙር ቀዳሚ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል ወልቂጤ ከ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅሏል
የጦና ንቦቹ ፈረሰኞቹን 2ለ1 በመርታት ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀሉ ሁለተኛ ቡድን ሆነዋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ሁለተኛ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
የጣና ሞገዶቹ በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን በማሸነፍ የመጀመርያውን ዙር አገባደዋል። ወላይታ ድቻዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ…

መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ላይ የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ…

ሪፖርት | የቢኒያም ፍቅሩ የመጨረሻ ደቂቃ ግሩም ግብ የጦና ንቦቹ ከፈረሰኞቹ ነጥብ እንዲጋሩ አስችላለች
የሊጉ 111ኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ሲገናኙ…