የወራጅነት ስጋት ያንዣበበባቸው ዐፄዎቹ እና ደረጃቸውን ለማሻሻል ወደ ሜዳ የሚገቡት የጦና ንቦቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ…
ወላይታ ድቻ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ከድል ጋር መታረቅ የሚጠበቅበት ኤሌክትሪክ ከ ጦና ንቦቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
መቻሎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ ከጦና ንቦች ጋር 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ መጋራት ችለዋል። 31ኛ ሳምንት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ደጋፊዎች የታደሙበት የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ የማይክል ኪፕሩቭል ብቸኛ ጎል ሲዳማን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአንድ ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖችን የሚያገናኘው ጨዋታ የ30ኛ ሳምንት ቀዳሚ መርሐግብር ነው። በአርባ ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በኮንኮኒ ሃፊዝ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ሁለት ከድል የተመለሱ ክለቦችን ያገናኘው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአራት ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። አርባ አምስት ነጥቦች…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከድል ጋር ታርቀዋል
የሜዳ ለውጥ ተደርጎበት በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የጦና ንቦቹ እና የአዞዎቹ ጨዋታ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ባለፉት አራት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በሰላሣ ስምንት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ የአሸናፊነት መንፈሱን መልሶ ለማግኘት ስሑል ሽረ ደግሞ በሊጉ የመቆየት ተስፋውን ለማለምለም የሚያደርጉት ጨዋታ የ27ኛው…

