በአንድ ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖችን የሚያገናኘው ጨዋታ የ30ኛ ሳምንት ቀዳሚ መርሐግብር ነው። በአርባ ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ…
ወላይታ ድቻ
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በኮንኮኒ ሃፊዝ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ሁለት ከድል የተመለሱ ክለቦችን ያገናኘው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
በአራት ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። አርባ አምስት ነጥቦች…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከድል ጋር ታርቀዋል
የሜዳ ለውጥ ተደርጎበት በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የጦና ንቦቹ እና የአዞዎቹ ጨዋታ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ባለፉት አራት ጨዋታዎች ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ በሦስት ነጥቦች የሚበላለጡ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በሰላሣ ስምንት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ የአሸናፊነት መንፈሱን መልሶ ለማግኘት ስሑል ሽረ ደግሞ በሊጉ የመቆየት ተስፋውን ለማለምለም የሚያደርጉት ጨዋታ የ27ኛው…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | ሸገር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ወደ ፍጻሜው የሚያልፈውን አንድ ቡድን የሚለየውን የግማሽ ፍጻሜ ቀዳሚ ጨዋታ አስመልክተን ያሰናዳናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ክለቦች…
ሪፖርት | ነብሮቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አሳክተዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 3ለ1 አሸንፏል። 09፡00 ሲል በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…
ሪፖርት | ሐይቆቹ የውድደር ዓመቱን 5ኛ ድላቸውን አሳክተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱሌይማን ድንቅ ጎል ወላይታ ድቻን 1ለ0…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
በደረጃ ሰንጠረዡ በሁለት የተለያዩ ፅንፎች ባለ ፉክክር ወሳኝ ድል ለማስመዝገብ የሚፋለሙት ሀይቆቹ እና የጦና ንቦቹ የሚያደርጉት…

