​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

ትላንትት ሁለት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል። በዓዲግራት ፣…

Continue Reading

​ሪፖርት | ፋሲል በሜዳው የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

የስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ክልል ላይ ሲደረጉ ጎንደር ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው…

​ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዕለተ እሁድ በወልድያ ፣ በአርባምንጭ እና በሶዶ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል።…

​ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በውዝግቦች የታጀበው የደቡብ ደርቢ በያቡን ዊልያም ጎል በባለሜዳዎቹ ሀዋሰ ከተማዎች አሸናፊነት…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ በአዲስ አበባ ፣ በጎንደር ፣ በመቐለ እና በሀዋሳ ከተሞች…

​አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከሜዳቸው ውጪ ለተጫወቱ ክለቦች አስደሳች ቀን ሆኖ…

​ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በጃኮ አራፋት ጎል መከላከያን መርታት…

​መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ሲጀመር መከላከያ ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በ11፡30…

​ሪፖርት | ደደቢት እና ወላይታ ድቻ ነጥብ በመጋራት ሊጉን ጀምረዋል

በሳምንቱ መጨረሻ በጀመረው የአዲሱ የውድድር አመት አዲስ አበባ ስታድየም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተናገደው የደደቢት እና የወላይታ ድቻ…

​ሪፖርት| ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን ባለድል ሆነ

በ2009 የውድድር አመት የፕሪምየር ሊግ እና የጥሎ ማለፍ አሸናፊ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ በተገናኙበት…