ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ሲቀጥሉ ባህር ዳር ከተማ ከ ሸገር ከተማ እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕና ከ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

23ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

ሪፖርት | በሀዋሳ የተካሄዱ የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በሳምንቱ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ  ከ ነገሌ አርሲ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሸገር ከተማ እና…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ኢትዮጵያ መድን ተቀላቀለ

ባለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ወጣት ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ መድን አምርቷል። ቀደም ብለው ብሩንዳዊው…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድኖች ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

ኢትዮጵያ መድን በጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 0 አሸነፈ። ሁለቱም ቡድኖች እየተፈራረቁ ብልጫ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃ| የ21ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ

21ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚካሄድ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ሲያደርግ፤ ጨዋታውን የተመለከተ መረጃ እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ባሕር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ተቀዳጅተዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄዱ ጨዋታዎች የጣና ሞገዶቹ ነብሮቹን አዳማ ደግሞ መድንን በተመሳሳይ 1ለ0 አሸንፈዋል ሀዲያ ሆሳዕና…

ኢትዮጵያ መድን የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ብሩንዳዊው ተጫዋች ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቀለ። ቀደም ብለው የመስመር ተጫዋቹ ሳሙኤል ሳሊሶን ለማስፈረም የተስማሙት ኢትዮጵያ መድኖች አሁን…

ሳሙኤል ሳሊሶ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው የመስመር ተጫዋች ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ሌላ ክለብ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል…