የአንዋር ሙራድ ድንቅ ግብ ዐፄዎቹን አሸናፊ ስታደርግ መድንም ከተከታታይ ስድስት ድሎች በኋላ ሽንፈት ገጥሞታል። ኢትዮጵያ መድኖች…
ኢትዮጵያ መድን
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ኢትዮጵያ መድን
👉 “ጨዋታውን በምንፈልገው መንገድ ማስኬድ ችለናል ፤ ልዩነቱ ጎሉ ነው።” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ 👉 “በቡድኔ ደስ…
ሪፖርት | የዳዊት ተፈራ ድንቅ ግብ መድንን ጣፋጭ ድል አጎናፅፋለች
ኢትዮጵያ መድን ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በወልዋሎ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…
መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
”በማንኛውም ሰዓት ለማግባት ነው ጥረት ምናደርገው” አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይለ ”ጥድፊያዎች ችኮላዎች አሉ እሱን ማስተካከል አለብን” አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በአስደናቂ ግስጋሴው ቀጥሏል
የአቡበከር ሳኒ የ84ኛ ደቂቃ ግብ ኢትዮጵያ መድንን አምስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስጨብጣለች። ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት…
መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ መድን
ኢትዮጵያ መድን አራተኛ ተከታታይ ድሉን ካሳካበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
ኢትዮጵያ መድን ባህርዳር ከተማን በረመዳን የሱፍ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ባህርዳር ከተማ በ13ኛው…

