ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ዓለማየሁ ዓባይነህ እየተመራ ባለፈው ዓመት በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አራት ጨዋታ እስከሚቀረው ድረስ ወደ…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በወጣው አዲስ ድልድል መሠረት በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የተመደበው ስልጤ ወራቤ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም ረዳት አሰልጣኝ…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ድልድል ታወቀ

በከፍተኛ ሊግ የሚወዳደሩት ቡድኖች በየትኛው ቡድን እንደሚጫወቱ ለየቡድኖቹ በተላከ ደብዳቤ ማወቅ ችለዋል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊጉ የወረዱት…

ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ባለፈው ዓመት በከፍተኛ ሊግ “ምድብ ለ” በመጨረሻው ሳምንት በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡት አርሲ ነገሊ በዘንድሮው የውድድር ዘመን…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ሀላባ ከተማ ሦስት የቀድሞ ተጫዋቾቹን እና አንድ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…

የአዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣ

ለ2012 የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የአዲስ አበባ እግርኳስ ክለብ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቷል። የመፍረስ…

ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ…

የከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ጥቅምት 25 ይዘጋል

የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎች ምዝገባ እንዲሁም የዝውውር መስኮት የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ ቀደም በሚሰራበት…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አራት ተጫዋቾች አስፈረመ

በ2011 የውድድር ዓመት በዳዊት ሀብታሙ እየተመራ በከፍተኛ ሊግ ውድድር እስከ መጨረሻው ድረስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ…

ከፍተኛ ሊግ | ሰሎዳ ዓድዋ አንድ ጋናዊን ጨምሮ ስድስት ተጫዋቾች አስፈረመ

በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ባስመዘገቡት ውጤት አምጥተው በዘንድሮ በከፍተኛ ሊግ መሳተፋቸው ያረጋገጡት ሶሎዳ ዓድዋዎች ስድስት ተጫዋቾች…