የሊግ ውድድሮች እጣ የሚወጣባቸው ቀናት ታውቀዋል

የኢትየጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በበላይነት የሚመራቸው የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት የ2009 የውድድር ዘመን ግምገማ ፣ ስለ…

የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…

ስዩም ከበደ የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

ክለቦች ለ2010 የውድድር ዘመን ራሳቸውን ለማጠናከር የተለያዩ ተጨዋቾችን እያስፈረሙ እንዲሁም የአሰልጣኝ ቅጥሮችን እያከናወኑ ይገኛሉ። በከፍተኛው ሊግ…

ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ 12 አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት አመት ተመልሶ የወረደው አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሊጉ ለመመለስ እንዲረዳው…

​ጅማ አባ ቡና ግርማ ሐብተዮሀንስን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጋር የተለያየው ጅማ አባ ቡና ግርማ ሐብተዮሀንስን ቀጣዩ የክኩቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ…

በሶከር ኢትዮጵያ ​የከፍተኛ ሊግ የውድድር አመቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሐምሌ 12 በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በውድድር አመቱ በቦታቸው…

​ሀዲያ ሆሳዕና እዮብ ማለን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ከጫፍ ደርሶ በመቐለ ከተማ ተሸንፎ ሳይገባ የቀረው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው…

​ጳውሎስ ጌታቸው የባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል

ባህርዳር ከተማ ጳውሎስ ጌታቸውን ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኘ አድርጎ መሾሙ ታውቋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ በተለይ በመጀመሪያው ዙር ጥሩ…

​የኢትዮዽያ አንደኛ ሊግ በሀምበሪቾ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ከሐምሌ 8-16 ድረስ በድሬደዋ ከተማ አስተናጅነት በስድስት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአንደኛ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ዛሬ…

አንደኛ ሊግ | ደሴ ከተማ እና ሀምበሪቾ ለፍጻሜ ደረሱ

የኢትዮዽያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ደሴ ከተማ እና ሀምበሪቾ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ…