የሊጉ የባህር ዳር ከተማ ቆይታ ነገ መቋጫውን ሲያገኝ ዐፄዎቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያገናኘውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ…
Continue Reading01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በፀጥታ ችግር ምክንያት በተጠናቀቀው ዓመት በከፍተኛ ሊጉ መሳተፍ ያልቻለው ወልዲያ ከተማ በይፋ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ከተማ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት የከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ተሳትፎውን ያደረገው ቡራዩ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | አየር ኃይል በቀደመ መጠርያው ዳግም ወደ ኢትዮጵያ እግርኳስ ብቅ ብሏል
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከአንደኛ ሊጉ አድርጎ በነበረው “መከላከያ ቢ” ምትክ ከዓመታት በፊት ፈርሶ የነበረው አየር ኃይል…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ሊያገኝ ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ዛሬ ከከፍተኛ ሊግ ክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት በውድድሩ መጀመሪያ ቀን ፣ በተሳታፊዎች ብዛት…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ ሰንጠረዡ አናት ፉክክር ተቀላቅለዋል
በመጀመርያው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች ኢትዮጵያ ቡና አርባምንጭ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን ከረታበት…
ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና የባህር ዳር ቆይታውን በድል አጠናቋል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ወላይታ ድቻን በማነሸፍ ሦስተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ሁለቱም…
ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በከፍተኛ ሊጉ የ2014 የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነገሌ አርሲ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል፡፡ በአምናው የኢትዮጵያ ከፍተኛ…
መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የባህር ዳር ከተማ መደበኛ የአምስት የጨዋታ ሳምንታት መርሃግብር ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝባቸው ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በውብ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2-1 ረቷል። መቻል በአራተኛ ሳምንት ፋሲል…

